am_act_text_ulb/25/09.txt

1 line
547 B
Plaintext

\v 9 ፊስጦስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈለገ፤ ስለሆነም ”እስከ ኢየሩሳሌም መውጣትና ስለ እነዚህ ነገሮች በዚያ ፍርድ እንድሰጥህ ትፈልጋለህን?” ብሎ ጳውሎስን ጠየቀው። \v 10 ጳውሎስም እንዲህ አለ፤ ፍርድ ሊሰጠኝ በሚገባኝ በቂሣር የፍርድ ወንበር ፊት እቆማለሁ። ልክ አንተ ደግሞ በሚገባ እንደምታውቀው አንድንም አይሁዳዊ አልበደልሁም።