am_act_text_ulb/25/04.txt

1 line
323 B
Plaintext

\v 4 ፊስጦስ ግን መልሶ ጳውሎስ በቂሣርያ እስረኛ እንደሆነ፣ እርሱ ራሱም ወደዚያ እንደሚመለስ ተናገረ። \v 5 “ስለዚህ፣ የሚችሉ ከእኛ ጋር መሄድ አለባቸው። ሰውዬው ያጠፋው ነገር ካለ፣ ክሰሱት” አለ።