am_act_text_ulb/25/01.txt

1 line
526 B
Plaintext

\c 25 \v 1 ፊስጦስም ወደ ክፍለ አገሩ ገባ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ከቂሣርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። \v 2 የካህናት አለቃውና ታዋቂ የሆኑት አይሁድ ለፊስጦስ በጳውሎስ ላይ ክስ አቀረቡ፤ ፊስጦስንም አጠንክረው ተናገሩት። \v 3 በመንገድም ላይ እንዲገድሉት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያስጠራው ስለ ጳውሎስ እንዲያደላላቸው ፊስጦስን ለመኑት።