am_act_text_ulb/24/26.txt

1 line
459 B
Plaintext

\v 26 በዚሁ ጊዜ ፊሊክስ፣ጳውሎስ ገንዘብ ይሰጠኛል ብሎ ተስፋ ያደርግ ነበር፤ስለዚህ ብዙ ጊዜ እያስጠራ ያነጋግረው ነበር። \v 27 ሁለት ዓመታት ባለፉ ጊዜ ግን ከፊሊክስ ቀጥሎ ጶርቅዮስ ፊስጦስ ገዢ ሆነ ፤ፊሊክስ ግን አይሁድን ለማስደሰት ፈልጎ ጳውሎስን በዘብ ጥበቃ ስር እንዲቆይ ተወው።