am_act_text_ulb/24/22.txt

1 line
544 B
Plaintext

\v 22 ፊሊክስ ግን ስለ መንገዱ በሚገባ ያውቅ ነበር፤ ስለ ሆነም፣ «አዛዡ ሊስዮስ ከኢየሩሳሌም በሚወርድበት ጊዜ ስለ ክሳችሁ እሰጣለው»ብሎ አይሁድን እንዲጠብቁ አደረጋቸው። \v 23 ከዚያም ጳውሎስን እንዲጠብቀው ፣ ነገር ግን እንዲያደላለት ወዳጆቹንም እርሱን ከመርዳት ወይም ከመጎብኘት ማንም እንዳይከለክላቸው የመቶ አለቃውን አዘዘው።