am_act_text_ulb/24/20.txt

1 line
372 B
Plaintext

\v 20 ወይም በአይሁድ ሸንጎ ፊት በቆምሁ ጊዜ፣ምን እንዳጠፋው መናገር ነበረባቸው። \v 21 «ዛሬ አንተ የምትፈርድብኝ ስለ ሙታን ትንሣኤ ነው»ብዬ ድምፄን ከፍ አድርጌ ከተናገርሁት ከዚህ አንድ ነገር በቀር ፣ ምንም የተናገርሁት የለም።