am_act_text_ulb/24/14.txt

2 lines
718 B
Plaintext

\v 14 ነገር ግን ለአንተ ይህን እነግርሃለው ፤ እነርሱ የእምነት ክፍል ብለው እንደሚጠሩት እኔም በዚያ ተመሳሳይ መንገድ የአባቶቻችንን አምላክ አገለግላለው።በሕግና በነቢያ ለተጻፈው ሁሉ የታመንሁ ነኝ።
\v 15 ልክ እነዚህ ሰዎችደግሞ እንደሚጠብቁት፣ ስለሚመጣው የሙታን ማለትም የጻድቃንና የኃጥአን ትንሣኤ በእግዚአብሔር ላይ እምነት አለኝ። \v 16 በዚህም በሁሉም ነገር በእግዚአብሕርና በሰዎች ፊት ነቀፋ የሌለበት ሕሊና እንዲኖረኝ እሠራለሁ።