am_act_text_ulb/24/10.txt

1 line
793 B
Plaintext

\v 10 ገዡ ግን እንዲናገር ሲጠይቀው ፣ጳውሎስ እንዲህ ብሎ መልስ ሰጠ፤«አንተ ለብዙ ዓመታት ለዚህ» ሕዝብ ፈራጅ መሆንህን አውቃለው ፤ስለ ሆነም ደስ እያለኝ ስለ ራሴ እገልጽልሃለው። \v 11 ለማምለክ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከአሥራ ሁለት ቀናት እንደማይበልጥ አንተ መርምረህ ልትደርስበት ትችላለህ፤ \v 12 እነርሱ በቤተ መቅደስ በገኙኝ ጊዜም፣ ከማንም ጋር አልተከራከርኩም፤ በምኩራቦችም ሆነ በከተማ ህዝብን አልቀሰቀስሁም፤ \v 13 አሁን በእኔ ላይ የሚያቀርቡትም ክስ ሊያረጋግጡልኝ አይችሉም።