am_act_text_ulb/24/01.txt

1 line
769 B
Plaintext

\c 24 \v 1 ከአምስት ቀናት በኋላ፣ ሊቀካህናቱ ሐናንያ ከእያንዳንዱ ሽማግሌዎች፣እንዲሁም ጠርጠሉስ ከተባለ አንድ የሕግ ባለሙያ ጋር ወደ ዚያ ሄደ። እነዚህ ሰዎች ለገዡ አመልክተው ጳውሎስን ከሰሱት። \v 2 ጳውሎስ በገዡ ፊት በቆመ ጊዜ፣ ጠርጠሉስ ይከሰው ጀመር ገዡንም እንዲህ አለው ፤«ክቡር ፊልክስ ሆይ፣ በአንተ ምክንያት ብዙ ሰላም አግኝተናል፤የአንተ ማስተዋልም ለህዝባችን ጥሩ መሻሻልን ያመጣለታል፤ \v 3 ስለ ሆነም አንተ የምታደርገውን ሁሉ በፍጹም ምስጋና እንቀበለዋለን።