am_act_text_ulb/23/31.txt

1 line
504 B
Plaintext

\v 31 ስለዚህ ወታደሮቹ በታዘዙት መሠረት፣ ጳውሎስን ይዘው በሌሊት ወደ አንቲጳጥሪስ ወሰዱት። \v 32 በሚቀጥለውም ቀን፣ አብዛኞቹ ወታደሮች ፈረሰኞቹን ከእርሱ ጋር እንዲሄዱ ትተው፣ ራሳቸው ወደ ምሽግ ተመለሱ። \v 33 ፈረሰኞቹም ቂሣርያ በደረሱና ደብዳቤውን ለሀገር ገዢ በሰጡ ጊዜ፣ ጳውሎስንም ለእርሱ አስረከቡት።