am_act_text_ulb/22/01.txt

1 line
333 B
Plaintext

\c 22 \v 1 “ወንድሞችና አባቶች ሆይ፤ አሁን ስለ ራሴ የማቀርበውን መከላከያ አድምጡኝ።” \v 2 ሕዝቡም ጳውሎስ በዕብራይስጥ ቋንቋ ሲያናግራቸው በሰሙ ጊዜ፣ ጸጥ አሉ። ጳውሎስም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፤