am_act_text_ulb/22/12.txt

1 line
397 B
Plaintext

\v 12 ለሕጉ በትጋት የሚታዝዝና አይሁድ የሆኑ ነዋሪዎች መልካምነቱን የመሰከሩለት፣ አናንያ የሚባል አንድ ሰው አገኘሁ። \v 13 እርሱም ወደ እኔ መጥቶ አጠገቤ በመቆም፣ ‘ወንድሜ ሳውል፤ ዐይንህን ገልጠህ እይ’ አለኝ። እኔም በዚያው ቅጽበት አየሁት።