am_act_text_ulb/20/25.txt

1 line
485 B
Plaintext

\v 25 እንግዲህ ተመልከቱ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁትን የእኔን ፊት ሁላችሁ ዳግመኛ እንደማታዩ ዐውቃለሁ። \v 26 ስለዚህ ከማንም ደም ንጹሕ እንደ ሆንሁ ዛሬ እመሰክርላችኋለሁ፤ \v 27 ምክንያቱም ሙሉውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ለእናንተ ከመግለጽ ወደ ኋላ ብዬ አላውቅም።