am_act_text_ulb/20/07.txt

1 line
406 B
Plaintext

\v 7 እንጀራ ለመቊረስ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በተሰበሰብን ጊዜ፣ ጳውሎስ ለአመኑ ሰዎች ንግግር አደረገ። በሚቀጥሉት ቀናት ለመሄድ ዕቅድ አድርጎ ስለ ነበረ፣ እስከ እኩለ ሌሊት መናገሩን ቀጠለ። \v 8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራቶች ነበሩ።