am_act_text_ulb/10/25.txt

1 line
238 B
Plaintext

\v 25 ጴጥሮስ ሲገባ፣ ቆርኔሌዎስ አግኝቶት እግሩ ላይ ወድቆ ሰገደለት። \v 26 ነገር ግን ጴጥሮስ አንሣውና፣ “ተነሥ ቁም፤ እኔ ራሴም ሰው ነኝ” አለው።