am_act_text_ulb/03/15.txt

1 line
410 B
Plaintext

\v 15 እግዚአብሔር ከሙታን ያስነሣውን የሕይወትን ጌታ ገደላችሁት፤ እኛም የዚህ ምስክሮች ነን። \v 16 በእርሱ ስም ማመን አሁን የምታዩትንና የምታውቁትን ይህን ሰው ብርቱ አድርጎታል። አዎ፣ በኢየሱስ ያለው እምነቱ በሁላችሁ ፊት ይህን ፍጹም ጤንነት ሰጠው።