am_act_text_ulb/14/23.txt

1 line
560 B
Plaintext

\v 23 ጳውሎስና ባርናባስ በአማኞች ጉባኤ ሁሉ የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎችን ከሾሙላቸው በኋላ፣ላመኑበት ጌታ በጾምና በጸሎት ዐደራ ሰጡአቸ። \v 24 ከዚያም በጲሲድያ አድርገው ወደ ጵንፍልያ መጡ። \v 25 ቃሉን በጴርጌን ከተናገሩ በኋላም ወደ አጣሊያ ወረዱ። \v 26 ለፈጸሙት ሥራ ከዚህ ቀደም ለእግዚአብሔር ጸጋ ወደ ተሰጡበት፣ወደ አንጾኪያ በመርከብ ጌዱ።