am_act_text_ulb/14/05.txt

1 line
457 B
Plaintext

\v 5 አሕዛብና አይሁድ ጳውሎስንና በርናባስን እንዲያንገላቷቸውና በድንጋይም እንዲወግሯቸው አለቆቻቸውን በማሳመን ጥረት ማድረጋቸውን \v 6 በተረዱ ጊዜ፣ ወደ ሊቃኦንያ ከተሞች፣ ወደ ልስጥራና ወደ ደርቤ፣ እንዲሁም በአካባቢው ወዳለው ስፍራ ሸሹ፤ \v 7 በዚያም ወንጌልን ይሰብኩ ነበር።