am_act_text_ulb/26/24.txt

1 line
698 B
Plaintext

\v 24 . ጳውሎስም መከላለያውን እንደ ጨረሰ ፊስጦስ ፣«ጳውሎስ፣ አንተ ዕብድ ነህ፤ ብዙ መማርህ አሳብዶሃል» ሲል ጮኾ ተናገረ። \v 25 25. ጳውሎስ ግን እንዲህ አለ፤ «እጅግ የተከበርህ ፊስጦስ ሆይ፣ እኔ ዕብድ አይደለሁም፤ ነገር ግን እውነተኛውንና ትክክለኛውን ቃል በድፍረት እናገራለው።»26. \v 26 ንጉሡ ስለ እነዚህ ነገሮች ያውቃልና እንደልብ እናገራለው ፤ በመሆኑም ከእነዚህ ነገሮች አንዱም ከእርሱ የተሰወረ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ።