am_act_text_ulb/26/22.txt

1 line
503 B
Plaintext

\v 22 እስካሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶኛል።ስለዚህ ለታናናሾችና ለታላላቆች ልመሰክር እዚህ ቆሜአለው። ምስክርነቴም ሙሴና ነቢያት ይሆናል ብለው ከተናገሩት ያለፈ አይደለም፤ \v 23 ክርስቶስ መከራ ይቀበላል፣ ከሙታን ለመነሣትና ለአይሁድ ሕዝብ ለአሕዛብም ብርሃንን ለመስበክ የመጀመሪያው ይሆናል የሚል ነው።