am_act_text_ulb/26/19.txt

1 line
540 B
Plaintext

\v 19 ስለዚህ፣ ንጉሥ አግሪጳ፣ ሆይ ለሰማያዊው ራእይ አልታዘዝም አላልሁም። \v 20 ነገር ግን መጀመሪያ በደማስቆ ላሉት ከዚያም በኢየሩሳሌም፣በመላው የይሁዳ አገር ለአህዛብም ንስሐ እንዲገቡ፣ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉና ለንስሓ የሚገባ ሥራ እንዲሠሩ ሰበክሁ። \v 21 በዚህ ምክንያት አይሁድ በቤተ መቅደስ ያዙኝና ሊገድሉኝ ሞከሩ።