am_act_text_ulb/25/25.txt

1 line
666 B
Plaintext

\v 25 እኔ ግን ለሞት የሚያበቃው ምንም በደል አለመፍጸሙን ዐወቅሁ፤ ነገር ግን ወደ ንጉሠ ነገሥቱ ይግባኝ በማለቱ ልሰደው ወሰንሁ። \v 26 ነገር ግን ለንጉሠ ነገሥቱ ለመጻፍ አሳማኝ ነገር የለኝም። በዚህ ምክንያት ስለ ጉዳዩ የምጽፈው ነገር እንዲምረኝ፣ በተለይ ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ ወደ አንተ አምጥቼዋለሁ። \v 27 አንድን እስረኛ መስደድና የቀረበበትን ክስ ደግሞ አለመግለጽ ለእኔ ምክንያታዊ ያልሆነ ይመስለኛልና።”