am_act_text_ulb/24/07.txt

1 line
433 B
Plaintext

\v 7 ነገር ግን ወታደራዊው መኮንን ሉስዮስ መጥቶ ጳውሎስን በኃይል ከእጃችን ወሰደው ። \v 8 አንተም ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ ጳውሎስን በምትጠይቀው ጊዜ ለምን እንደምንከሰው ልታውቅ ትችላለህ።» \v 9 አይሁድም አንድ ላይ ሆነው ጳውሎስን ከሰሱ፤ይህም ሁሉ እውነት ነው አሉ።