am_act_text_ulb/24/04.txt

1 line
408 B
Plaintext

\v 4 ብዙ እንዳላቆይህ፣በቸርነትህ በአጭሩ እንድትሰማኝ እለምንሃለው። \v 5 ና ይህ ሰው ቅንቅን ሆነና በመላው አለም ላይ ያሉትን አይሁዶች ሲያሳምፅ አግኝተነዋል። የናዝራውያን ወገን መሪ ነው። \v 6 ቤተ መቅደስን ስንኳ ሊያረክስ ሞክሯል ስለዚህ ያዝነው።