am_act_text_ulb/21/15.txt

1 line
490 B
Plaintext

\v 15 ከዚህ ቀን በኋላ፣ እኛም የጕዞ ዕቃዎቻችንን አንሥተን ወደ ኢየሩሳሌም ወጣን። \v 16 ደግሞም ከቂሣርያ የነበሩ አንዳንድ ደቀ መዛሙርት ከእኛ ጋራ መጡ። ምናሶን የሚባለውንም ሰው ይዘውት አብረው መጡ፤ እርሱም የቆጵሮስ ሰው ሲሆን፣ ወደ ፊት ከእርሱ ጋር እንድንቀመጥ የታሰበ የቀድሞ ደቀ መዝሙር ነበረ።