am_act_text_ulb/05/17.txt

1 line
358 B
Plaintext

\v 17 ነገር ግን ሊቀ ካህናቱና ዐብረውት የነበሩትም ሁሉ ተነሡ (የሰዱቃውያን ወገን የሆነው ማለት ነው)፤ እነርሱም በቅናት ተሞልተው ነበር። \v 18 እጃቸውንም በሐዋርያት ላይ ጫኑ፣ በሕዝብ ወኅኒ ውስጥም አስገብተው አሰሯቸው።