am_act_text_ulb/17/22.txt

1 line
603 B
Plaintext

\v 22 \v 23 22. ስለዚህ ጳውሎስ በአርዮስፋጎስ መካከል ቆሞ እንዲህ አለ፤«እናንተ የአቴና ሰዎች ሆይ፤ በየትኛውም መልክ እጅግ ሃይማኖተኞች እንደሆናችሁ እመለከታለው።»፣ምክንያቱም ወዲያ ውዲህ እየተመላለስሁ የምታመልኳቸውን ስመለከት «ላልታወቀ አምላክ» የሚል ጽሑፍ የተጻፈበት አንድ መሠዊያ አይቻለው። እንግዲህ ይህን ሳታውቁ የምታመልኩትን አምላክ እኔ እነግራችኋለው።