am_act_text_ulb/17/19.txt

3 lines
642 B
Plaintext

\v 19 \v 20 \v 21 19. ከዚያም ፣«አንተ የምትናገረውን ይህን ዐዲስ ትምህርት ማወቅ እንችላለን ወይ?»
20. ምክንያቱም እያሰማኸን ያለኸው እንግዳ ነገር ነው። ስለዚህ የእነዚህን ትርጉም ማወቅ እንሻለን » በማለት ጳውሎስን ይዘው ወደ አርዮስፋጎስ ወሰዱት።
21. አቄናውያንና ሌሎች በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ ጊዜአቸውን የሚያሳልፉት ቤሌላ ጉዳይ ሳይሆን ፣ ስለዐዳዲስ ነገሮች በማውራት ወይም በመስማት ነበር።