am_act_text_ulb/12/20.txt

1 line
558 B
Plaintext

\v 20 ሄሮድስም በጢሮስና በሲዶና ሰዎች ላይ እጅግ ተቆጥሮ ነበር። እነርሱ ተሰብስበው ወደ እርሱ ሄዱ። እንዲረዳቸው የንጉሡን ረዳት ብላስጦስን እሺ አሰኙት። ከዚያም ዕርቀ ሰላም እንዲወርድ ጠየቁ፤ ምክንያቱም አገራቸው ከንጉሡ አገር ምግብ ያገኝ ነበር። \v 21 በቀጠሮ ቀን ሄሮድስ ልብሰ መንግሥት ለብሶ በዙፋን ላይ ተቀመጠና ንግግር አደረገላቸው።