am_act_text_ulb/12/05.txt

1 line
462 B
Plaintext

\v 5 \v 6 5 ጴጥሮስም በወኅኒው ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን ስለ እርሱ ጉባኤው ወደ እግዚአብሔር አጥብቆ ይጸልይ ነበር። 6 ሄሮድስ ሊያወጣው ባሰበበት በዚያ ሌሊት፣ ጴጥሮስ በሁለት ሰንሰለቶች ታስሮ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር። በበሩ ፊት የነበሩ ጠባቂዎች ወኅኒውን ይጠብቁ ነበር።