am_act_text_ulb/02/46.txt

1 line
434 B
Plaintext

\v 46 \v 47 46 በየቀኑም በአንድ ዐላማ በመቅደስ ተጉ፤ በቤትም ውስጥ እንጀራ እየቆረሱ፣ ምግብንም በደስታና በልባዊ ትሕትና ዐብረው ይመገቡ ነበር፤ 47 እግዚአብሔርን አመሰገኑ፤ በሕዝቡም ሁሉ ዘንድ ከበሬታ ነበራቸው። ጌታም የሚድኑትን በየቀኑ በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር።