am_act_text_ulb/02/37.txt

1 line
594 B
Plaintext

\v 37 \v 38 \v 39 37 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ ልባቸው ተነካና ለጴጥሮስና ለቀሩት ሐዋርያት፣ “ወንድሞች ሆይ፣ ምን እናድርግ?” አሉ። 38 ጴጥሮስም፣ “ንስሐ ግቡ እያንዳንዳችሁም ለኃጢአታችሁ ይቅርታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፣ መንፈስ ቅዱስንም በስጦታነት ትቀበላላችሁ። 39 የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ፣ ጌታ አምላካችን ለሚጠራቸው ሩቅ ላሉት ሁሉም ነውና” አላቸው።