am_act_text_ulb/02/34.txt

3 lines
484 B
Plaintext

\v 34 \v 35 \v 36 34 ዳዊት ወደ ሰማይ አልወጣም፤ ነገር ግን እንዲህ ይላል፦ “ጌታ ለጌታዬ፣ በቀኜ ተቀመጥ አለው፤
35 ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስከማደርግ ድረስ።”
36 እንግዲህ፣ እናንተ የሰቀላችሁትን ይህን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።