am_act_text_ulb/02/16.txt

2 lines
472 B
Plaintext

\v 16 \v 17 16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ ኢዩኤል የተነገረው ነው፦
17 ‘በመጨረሻዎቹ ቀናት ይህ ይሆናል፣’ እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፤ ‘መንፈሴን ሥጋ በለበሱ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፣ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፣ ወጣቶቻችሁም ራእይ ያያሉ፣ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ።