am_act_text_ulb/02/05.txt

1 line
571 B
Plaintext

\v 5 \v 6 \v 7 5 በዚያ ጊዜ ከሰማይ በታች ካለው ሕዝብ ሁሉ የመጡ፣ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች፣ በኢየሩሳሌም የሚኖሩ አይሁድ ነበሩ። 6 ይህ ድምፅ ሲሰማ ብዙ ሕዝብ በአንድነት ተሰበሰበ፣ እያንዳንዱ ሰው በገዛ ራሱ ቋንቋ ሲናገሩ በመስማቱ ግራ ተጋባ። 7 ሕዝቡ ተደነቁ፣ ተገረሙም “እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ በእውነት የገሊላ ሰዎች አይደሉምን?” ብለውም ተናገሩ።