am_act_text_ulb/01/17.txt

1 line
523 B
Plaintext

\v 17 \v 18 \v 19 17 ይሁዳ ከእኛ እንደ አንዱ ተቆጥሮና የዚህን አገልግሎት ድርሻም ተቀብሎ ነበርና። 18 “አሁን ይህ ሰው ለክፉ ሥራው በተከፈለው ዋጋ መሬት ገዛ። ከዚያም በግንባሩ ተደፋ፣ አካሉ ተሰነጠቀ፣ አንጀቱም ተዘረገፈ። 19 በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ሁሉ መሬቱ በቋንቋቸው አኬልዳማ (የደም መሬት ማለት ነው) ተብሎ እንደሚጠራ ታወቀ።