am_act_text_ulb/01/01.txt

1 line
554 B
Plaintext

\c 1 \v 1 \v 2 ቴዎፍሎስ ሆይ፣ ኢየሱስ እስካረገበት ቀን ድረስ ለማድረግና ለማስተማር የጀመረውን ሁሉ የሚናገረውን የመጀመሪያውን መጽሐፍ ጻፍሁ። ይህም የሆነው በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ምርጦቹን ካዘዛቸው በኋላ ነበር፤ \v 3 ለምርጦቹ ከመከራው በኋላ ሕያው ሆኖ ተገልጦላቸዋል። ስለ እግዚአብሔር መንግሥት በመናገርም አርባ ቀን እየታያቸው ቆየ።