am_act_text_ulb/28/03.txt

1 line
507 B
Plaintext

\v 3 ነገር ግን ጳውሎስ ጭራሮ ሰብስቦ እሳቱ ላይ በጨመረው ጊዜ ከሙቀቱ የተነሣ አንድ እፉኝት ወጣና በእጁ ላይ ተጣበቀ። \v 4 የደሴቲቱ ሰዎችም እፉኝቱ ከእጁ ላይ ተንጠልጥሎ ባዩ ጊዜ እርስ በርሳቸው፣ “ይህ ሰው በእርግጥ ከባሕር ያመለጠ ነፍሰ ገዳይ ነው፤ በመሆኑም ፍትሕ በሕይወት እንዲኖር አልፈቀደለትም” ተባባሉ።