am_act_text_ulb/01/20.txt

5 lines
219 B
Plaintext

\v 20 በመዝሙር መጽሐፍ፦
መኖሪያው ወና ይሁን፤
የሚኖርበት አንድ ሰውም እንኳ አይገኝ፤
ሹመቱንም ሌላ ሰው ይውሰደው፤
ተብሎ ተጽፎአልና።