am_act_text_ulb/26/12.txt

1 line
697 B
Plaintext

\v 12 ይህን እያደረግሁ፣ ከካህናት አለቆች ሥልጣንና ትእዛዝ ተቀብሎ ወደ ደማስቆ ሄድሁ። \v 13 ንጉሥ ሆይ ወደዚያ በመጓዝ ላይ እያለው እኩለ ቀን ላይ ከፅብሕብይ ይልቅ የሚያበራ ብርሃን ከሰማይ አይሁ፤ በእኔና አብረውኝ ይጓዙ በነበሩት ሰዎች ዙሪያ አበራ። \v 14 ሁላችንም በመሬት ላይ በወደቅን ግዜ፣ በዕብራይስጥ ቋንቋ «ሳውል፣ ሳውል፣ስለምን ታሳድደኛለህ?»የመውጊያን ብረት ብትረግጥ ለአንተ ይከፋብሃል የሚል ድምፅ ሲናገረኝ ሰማው።