\v 36 በዚያን ጊዜ ሁሉም ተጽናንተው ምግብ በሉ። \v 37 በመርከቡ ውስጥ 276 ሰዎች ነበርን። \v 38 በልተው በጠገቡ ጊዜም፣ ስንዴውን ወደ ባሕሩ በመጣል የመርከቡን ጭነት አቃለሉ።