am_act_text_ulb/23/25.txt

1 line
431 B
Plaintext

\v 25 ከዚያም እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ፤ \v 26 “ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፣ ወደ ተከበረው ሀገረ ገዢ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን። \v 27 ይህን ሰው አይሁድ ይዘው ሊገድሉት ሲሉ፣ ከወታደሮች ጋር ደርሼባቸው አዳንሁት፤ ይህን ያደረግሁትም ሮማዊ ዜጋ መሆኑን ስለ ተረዳሁ ነው።