am_act_text_ulb/19/05.txt

1 line
350 B
Plaintext

\v 5 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ፣ በጌታ ኢየሱስ ስም ተጠመቁ። \v 6 ጳውሎስም እጆቹን በሰዎቹ ላይ በጫነ ጊዜ፣ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ እነርሱም በልዩ ቋንቋ መናገርና መተንበይ ጀመሩ። \v 7 ቍጥራቸውም ዐሥራ ሁለት ያህል ነበረ።