am_act_text_ulb/07/41.txt

3 lines
580 B
Plaintext

\v 41 ስለዚህ እስራኤላውያን በእነዚያ ቀኖች ጥጃ ሠርተው ለጣዖቱ መሥዋዕት አቀረቡ፤ ከእጆቻቸው ሥራ የተነሣም ደስ አላቸው። \v 42 እግዚአብሔር ግን ዘወር አለ፤ የሰማይ ከዋክብትን እንዲያመልኩም አሳልፎ ሰጣቸው፤ በነቢያት መጽሐፍ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦
የእስራኤል ቤት ሆይ፣ አርባ ዓመት በምድረ በዳ፣
የታረዱ እንስሳትንና መሥዋዕቶችን አቀረባችሁልኝን?