am_act_text_ulb/02/20.txt

4 lines
228 B
Plaintext

\v 20 ታላቁና ገናናው የጌታ ቀን ከመምጣቱ በፊት፣
ፀሓይ ወደ ጨለማነት፣
ጨረቃም ወደ ደምነት ይለወጣሉ።
\v 21 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።'