am_act_text_ulb/02/16.txt

5 lines
456 B
Plaintext

\v 16 ነገር ግን በነቢዩ በኢዩኤል ይህ ተነግሯል፦
\v 17 ‘በመጨረሻዎቹ ቀናት ይህ ይሆናል፣’
እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፤ ‘መንፈሴን ሥጋ በለበሱ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፣
ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ።
ወጣቶቻችሁ ራእይ ያያሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ።