\v 21 \v 22 21. በዚያም ከተማ ወንጌልን ሰብከው ብዙ ደቀ መዛሙርትን ካፈሩ በኃላ፣ ወደ ሊስጥራ ፣ ወደ ኢቆንዮንና ወደ አንጾኪያ ተመለሱ።22. የደቀመዛሙርቱንም ልብ እያበረቱ በእምነት እንዲጸኑ መከሯቸው።ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ውስጥ ማለፍ እንዳለብንም ነገሯቸው።