\v 24 የእግዚአብሔር ቃል ግን እያደገና እየሰፋ ሄደ። \v 25 በርናባስና ሳውል ለኢየሩሳሌም የነበራቸውን ተልእኮ ከፈጸሙ በኋላ ተመለሱ፤ ማርቆስ የተባለውንም ዮሐንስን ይዘው ሄዱ።