\v 18 በማግስቱም፣ ጴጥሮስን በሚመለከት ስለ ተከሠተው ነገር በወታደሮች መካከል መደናገጥ ሆነ። \v 19 ሄሮድስ ጴጥሮስን ከፈለገው በኋላ ሊያገኘው አልቻለም፤ ጠባቂዎችን መርምሮ እንዲገደሉ አዘዘ። ከዚያም ጴጥሮስ ከይሁዳ ወደ ቂሣሪያ ወርዶ በዚያ ተቀመጠ።