\v 43 \v 44 \v 45 43 በሰው ሁሉ ላይ ፍርሀት መጣ፤ ብዙ ድንቆችና ምልክቶችም በሐዋርያት እጅ ተደረጉ። 44 ያመኑት ሁሉ በአንድነት ነበሩ፣ ሁሉም ነገር የጋራ ነበር፤ 45 መሬታቸውንና ንብረታቸውን እየሸጡም ለሁሉም እንደሚያስፈልገው ያካፍሉ ነበር።